Ethio Tech Center

💬 Gruppo💻 Tecnologia

Bio di Telegram

ይህ Ethio Tech የተሰኘ የቴሌግራም ግሩፕ ነዉ። በዚህ ግሩኘ ላይ ስለ ሞባይል ስለ ኮምፒውተር እንዲሁም ስለተለያዩ ቴክኖሎጂዎች እንወያያለን ። በዚህ ግሩፕ ላይ ማንኛውንም ጥያቄዎች እየጠየቃችሁ እርስ በርስ እንወያያለን ። ማሳሰቢያ!! ማስታወቂያዎችን መስራትና ሊንኮችን መላክ የተከለከለ ነዉ ። ወደዋናው የ ቴሌግራም channel ለመቀላቀል ይኸን link ይጠቀሙ። @ethiotechforall